More Quizzes
Learn Chinese With Danny / Practice quiz 1
አስደሳች ዜና
ሰላም የ"Learn Chinese With Danny" ቴሌግራም ቤተሰቦች። እስካሁን አብራችሁን ስለነበራችሁ እያመሰገንን። ለዚህ አብሮነታችሁ ፤ በአይነቱ ልዩ የሆነ የብር ሽልማት የሚያስገኝ ቀላል የቻይንኛ ቋንቋ ውድድር በግሩፓችን አባላት መካከል ይደረጋል።ለውድድሩ 20 አሸናፊዎች 20,000ብር የተዘጋጀ ሲሆን እያንዳንዳቸው ከ2000ብር እስከ 100ብር ይሸለማሉ።
ደረጃ
ሽልማት
ደረጃ
ሽልማት
1ኛ.
2000 ብር
11ኛ.
1000 ብር
2ኛ.
1900 ብር
12ኛ.
900 ብር
3ኛ.
1800 ብር
13ኛ.
800 ብር
4ኛ.
1700 ብር
14ኛ.
700 ብር
5ኛ.
1600 ብር
15ኛ.
600 ብር
6ኛ.
1500 ብር
16ኛ.
500 ብር
7ኛ.
1400 ብር
17ኛ.
400 ብር
8ኛ.
1300 ብር
18ኛ.
300 ብር
9ኛ.
1200 ብር
19ኛ.
200 ብር
10ኛ.
1100 ብር
20ኛ.
100 ብር
የውድድሩ 20አሸናፊዎች የሚከተሉትን ተጨማሪ ጥቅሞች ያገኛሉ።
የ''Learn Chinese With Danny'' ፓርትነር ሆነው ፤ ከእኛ በክፍያ እንዲሰሩ ይመቻቻል ፤
የተሟላ ኮርስ በነፃ ይሰጣቸዋል።
ኮርሱን በሚገባ የወሰዱ ፈተናውን የሚያልፉ 20ዎቹ አሸናፊዎች ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል ፤
በሀገራችን ካሉ ከ300በላይ የቻይና ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥረው እንዲሰሩ ይመቻቻል ፤
ሰርተፊኬት ያገኙ አሸናፊዎች፤ ነፃ የቻይና ስኮላር እንዲያገኙ ይመቻቻል።(ያለምንም ክፍያ) ፡፡
የውድድሩ መስፈርት ፤
የ''Learn Chinese With Danny'' ነባር አባል/የሆነና የሆነች፡፡
ቢያንስ 10ሰው ወደ ግሩፑ መጋበዝ ይኖርባችዋል፡፡
ማሳሰቢያ :-
በመሆኑም የምዝገባ ቀንና ዝርዝር መረጃዎችን በቅርቡ የምናሳውቃችሁ ሲሆን ፤ ውድድሩ በዚህ ወር መጨረሻ የሚደረግ ስለሆነ በግሩፑ ሲለቀቅ የነበሩትን ት/ቶች ከወዲሁ እያጠናችሁ እንድትቆዮ እንመክራለን።
የመለማመጃ ጥያቄ በዚህ ሊንክ ተለቋል።
ሊንኩ ''passcode'' የሚጠይቅ ስለሆነ ፤ መልመጃውን መስራት የምትፈልጉ አስቀድማቹ @PostEthioUniverstyExam ላይ ''Learn Chinese With Danny'' ብሎ በመፃፍ ''Passcode'' መጠየቅ ይኖርባችዋል።
የመልመጃ ጥያቄውን ''Passcode'' የሚጠይቁት አዲስ አባላት ከሆነ 20ሰው Add ማድረግ አለባቸው። ነባር አባላት ከሆኑ ደግሞ 10ሰው ብቻ Add ማድረግ ይኖርባቸዋል።
ተጨማሪ መረጃ
Youtube Channel:- @LearnChineseWithDanny
Telegram Channel :- @learnchinesewithdanny
1050
���ავი 2
42210
Wie bekommt man kostenlose Skins bei fortnite 2020?
100
Alcohol Unit
10514
Water in the Global Environment
15825716
Ultimate Snake: Test Your Snake Trivia Skills!
201048510
Free Pharmacology Generic vs. Brand Name
201021718
Test My Ethics: Free Self-Quiz to Reveal Your Moral Compass
201033069
Test Your Geography Knowledge: Nature & Perspectives
201088416
Free Active & Passive Voice
201026449
World Animal Resources
15824391
Quiz Verbo To Be en Inglés: Pon a prueba tu nivel
201031827